፩. ዘወትር እሁድ ፡- ከ 5:00 AM ጀምሮ እስከ 12:00 PM
፪. በየወሩ :-
እንዲሁም በዓበይት በዓላት በእለቱ (ከሰኞ አስከ እስከ ቅዳሜ) ከ 8:00 AM እስከ 10:00 Am :-
፫. በየወሩ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በእለቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ይካሄዳል። እንዲሁም በየወሩ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በሚቀርበው ቅዳሜ ከ4:00 PM እስከ 6:00 PM ወርሃዊ የወንጌል ጉባኤ ይደረጋል።
በእለቱም
፬. ከእሁድ በተጨማሪ ካህናት አባቶችን በግል ለማነጋገር ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት ለሚፈልጉ በቀጠሮ ይስተናገዳሉ።
ለበለጠ መረጃ :-
በ (317) 636-7076 ወይም (317) 916-0298 ይደውሉ::
ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለሁ። መዝ. 34:11
ቅድስት ቤተክርስቲያንትኩረት ሰጥታ ከምትሰራባቸው ሥራዎች አንዱሕፃናት ቋንቋቸውን ባህላቸውን እንዲያውቁ ሃይማኖታቸውን ጠብቀው የነገይቱን ቤተ ክርስቲያን ብቁ ሆነው እንዲረከቡ ማድረግ ነው። ይህንን ቅዱስ ሥራም የኢዲያና ፖሊስ ቅዱስ ሚካኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክም አጽንኦት በመስጠት በሰንበት ትምህርት ቤቱ ሥር የሕፃናት ክፍል በማቋቋም የተለያዩ ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል።ሕፃናቱም ፊደል ከመቁጠር አንስቶ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፤ግብረገብ እየተማሩ ሲሆን የሚሰጣቸውን ትምህርት በብቃት እንዲከታተሉም በዕድሜአቸው በመከፋፈል የተለያዩ ክፍሎች ያሉ ሲሆን በእነዚህም ክፍሎች ሰንበት ትምህርት ቤቱ የመደባቸው እና በበጎ ፈቃድ የሚያገለግሉ ምእመናን ይገኙበታል።
እርስዎም ልጆችዎን ወደ ቤተክርስትያን ዘወትር እሁድ በማምጣት ፣ በአገልግሎት በመሳተፍ እንዲሁም የተማሩትን በተግባር እንዲተረጉሙ በማበረታታት ክርስቲያናዊ ግዴታዎን ይወጡ።
Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing!
Read Moreይትዐየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር